Page
ስም አልባ አስተያየት / Anonymous Feedback
አገልግሎታችንን ለማሻሻል የእርስዎ አስተያየት ወሳኝ ነው። ይህ ቅጽ ሙሉ በሙሉ ሚስጥራዊ ሲሆን ማንነትዎን የሚገልጽ ምንም መረጃ አይመዘገብም።
Help us serve you better. This form is 100% anonymous—no IP addresses, device info, or account details are tracked.
ማንነትዎ ስለማይመዘገብ መልስ መስጠት አንችልም። ምላሽ ከፈለጉ በቅጹ መጨረሻ ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡ።
Since we don’t collect your info, we can’t reply unless you want us to. Leave your contact details at the end if you’d like a response, or leave them blank.